(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሰላምን ውድ ዋጋ ጠንቅቆ የሚያውቅ፣ የስልጣኔና የታሪክ አርማ የሆነ የሀገር አለኝታ ነው። ይህ ግዙፍ ሠራዊት ውሳኔዎቹንና አቋሞቹን የሚቃኘው በታጠቀው ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በአእምሮና በአካል ብቁ፤ በአስተሳሰብ ንቁ የሆነ ትውልድ በመደመር ተምሳሌት ከተማ እንገነባለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፥ ዛሬ ማለዳ ከከተማችን ነዋሪዎችና አመራሮች ጋር ስፖርታዊ እንቅስቃሴ አካሂደናል ብለዋል። በዚህ ወቅትም ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ አንድነትን ማጠናከርና አካታች የፖለቲካ ምህዳርን መፍጠር የሚቻለው የፖለቲካ ድርጅቶች ልዩነቶቻቸውን በማክበር የሀገርን የጋራ ጥቅም በማስቀደምና በኃላፊነት ስሜት በጋራ መሥራት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ለተለያዩ የፌደራል የመደመር መንግሥት ተቋማት አዳዲስ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚህም መሰረት 1. ዶ/ር ዘለቀ ተመስገን — ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ታሪክ ምስክር ነው ፤ ኢትዮጵያ የተፈተነችበት ጊዜ ሁሉ የመከላከያ ሠራዊቷ የወርቅ መለያ ሆኖ አልፏል። ዛሬ በመደመር መንግሥት ሥር ነቀል ሪፎርም የጎለበተው የመከላከያ ሠራዊት ፣ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት በቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ቀጣና የተገነባውን ብሔራዊ የውድ ማዕድናት ማጣሪያ ፋብሪካ መርቀው ስራ አስጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ወጥ የሆነ ሀገራዊ የህግ አተገባበርና አተረጓጎም እንዲኖር የሚያስችል ጉባኤ በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ምህረት በዚሁ ...
()ኤፍ ኤም ሲ) የዛሬን ስኬት ወደ ዘላቂ ብሔራዊ ብቃት እየቀየርን የጋራ ሀገር ግንባታ ላይ ትኩረት አድርገን እንሰራለን አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ የአዲስ አበባ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ይህ ጊዜ የኢትዮጵያ የመነሳት ዘመን ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ እና በሳም ፕሬሺየስ ሜታልስ መካከል በተደረገ አጋርነት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራህማንያም ጃይሻንካር (ዶ/ር) እና ልዑካቸው የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለንስ ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታዬ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን ይበልጥ ለማጠናከር በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡ በኦሮሚያ ክልል በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ‎ለሕዝቡ የተገቡ ቃሎች በተግባር እንዲተረጎሙ የታቀዱ ተግባራት በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ የአፈጻጸምና የክትትል ሥርዓት ይጠናከራል አሉ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ...