(ኤፍ ኤም ሲ) ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ የአውሮፕላን በረራ አገልግሎት እንደገና በመጀመሩ በጣም ተደስተናል አሉ የበረራ አገልግሎቱ ተጠቃሚ መንገደኞች። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቀደም ሲል ጥቅምት 1 ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሰላምን ውድ ዋጋ ጠንቅቆ የሚያውቅ፣ የስልጣኔና የታሪክ አርማ የሆነ የሀገር አለኝታ ነው። ይህ ግዙፍ ሠራዊት ውሳኔዎቹንና አቋሞቹን የሚቃኘው በታጠቀው ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ታዳሽ ኃይል ልማት የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ዕድገት ከማፋጠን ባለፈ ለቀጣናዊ ትስስርና ትብብር ወሳኝ ሚና እየተጫወተ ነው። የኢትዮጵያ የውሃ፣ ፀሐይ፣ ነፋስና ጂኦተርማል ብዝኅ የኃይል ፀጋዎች ልማት የኤሌክትሪክ ኃይል የማመንጨት አቅምን ማጎልበት የሚቻልበትን ምኅዳር እየፈጠረ ይገኛል፡፡ የታዳሽ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በ6ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ሲቲ ወደ አንፊልድ አቅንቶ ሊቨርፑልን የሚገጥምበት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡ ምሽት 12፡30 ሰዓት በአንፊልድ በሚደረገው ጨዋታ ሊቨርፑል ወደ ዋንጫ ፉክክሩ ለመመለስ ማንቼስተር ሲቲ ደግሞ መሪነቱን ለማስጠበቅ ወደ ሜዳ ይገባሉ፡፡ ባለፉት 26 ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ ከተማ የሚያደርገውን መደበኛ በረራ ዛሬ ጀምሯል። የአየር መንገዱ አውሮፕላን ዛሬ ማለዳ መቐለ ከተማ አርፏል። ትግራይ ክልል መቐለ ከተማ በረራ መጀመሩን ተከትሎ የከተማዋ ነዋሪዎች በአሉላ አባነጋ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት ደስታቸውን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ አንድነትን ማጠናከርና አካታች የፖለቲካ ምህዳርን መፍጠር የሚቻለው የፖለቲካ ድርጅቶች ልዩነቶቻቸውን በማክበር የሀገርን የጋራ ጥቅም በማስቀደምና በኃላፊነት ስሜት በጋራ መሥራት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ለተለያዩ የፌደራል የመደመር መንግሥት ተቋማት አዳዲስ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚህም መሰረት 1. ዶ/ር ዘለቀ ተመስገን — ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ታሪክ ምስክር ነው ፤ ኢትዮጵያ የተፈተነችበት ጊዜ ሁሉ የመከላከያ ሠራዊቷ የወርቅ መለያ ሆኖ አልፏል። ዛሬ በመደመር መንግሥት ሥር ነቀል ሪፎርም የጎለበተው የመከላከያ ሠራዊት ፣ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት በቦሌ ለሚ ልዩ የኢኮኖሚ ቀጣና የተገነባውን ብሔራዊ የውድ ማዕድናት ማጣሪያ ፋብሪካ መርቀው ስራ አስጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ይህ ጊዜ የኢትዮጵያ የመነሳት ዘመን ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ እና በሳም ፕሬሺየስ ሜታልስ መካከል በተደረገ አጋርነት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን ይበልጥ ለማጠናከር በቁርጠኝነት ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፡፡ በኦሮሚያ ክልል በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራህማንያም ጃይሻንካር (ዶ/ር) እና ልዑካቸው የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለንስ ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ታዬ ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results