(ኤፍ ኤም ሲ) የሳዑዲ አረቢያ አልጋ ወራሽ ሙሐመድ ቢን ሰልማን ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የሳዑዲ አረቢያ አልጋ ወራሽ ሙሐመድ ቢን ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የተጀመሩ የልማት ሥራዎችን ወደ ተሻለ ውጤት ለማሸጋገር፣ በብዝሃ ፖለቲካ ውስጥ ብዝሃ ሃሳቦችን ለማስተናገድ እና በዓለም መድረክ ብሔራዊ ጥቅሟን በተሻለ ሁኔታ ለማስጠበቅ ወደ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሠንደቅ ዓላማ ከምሰሶው በብዙ ርቀት ከፍ ብሎ የሚታይ የኩራታችን ምንጭ፤ የኢትዮጵያውያን ህያው መታያ ቀለማችን ነው፡፡ የታላቅነታችን ምልክት የሆኑትን አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ይህች ሰንደቅ ከጨርቅ በላይ ናት። ዓድዋ ላይ በደም የተነከረች፣ በወረራ ጨለማ ያልጠፋች፣ ከጋና እስከ ሴኔጋል በርካታ አፍሪካውያን የነጻነታቸውን ሠንደቅ ሲሰፉ ቀለሟን የቀዱላት ናት። ይቺን አረንጓዴ፣ ቢጫ፣ ቀይ ባንዲራ ጠላት ደጋግሞ ሊጥላት ሞከረ፤ ነገር ግን በአይበገሬ ጥቁር አናብስት ልጆቿ ጽናት ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል የዲጂታል አገልግሎት አሰጣጥን የማስፋፋት ሥራ እየተካሄደ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ። ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በክልሉ ሶስተኛ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የትጥቅ ማስፈታት፣ ከታጠቁ ኃይሎች የመውጣት እና ወደ ሰላማዊ ሕይወት መመለስን ያካተተው ሂደት እንደገና ተጀምሯል። በሂደቱ መቀጠል ከጦርነት ወጥተው ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የተዘጉ አገልግሎቶች መመለሳቸው እና እንቅስቃሴ መጀመሩ ተስፋ ሰጥቶናል አሉ የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎች። በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ የተለያዩ የአገልግሎት ተቋማት እንደገና መከፈታቸውና ...
(ኤፍ ኤም ሲ) በዘመናት ታሪካዊ ለውጦች ውስጥ ሉዓላዊነቷን በማስጠበቅ የምትታወቀው ታላቋ ሀገር ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሠንደቅ ዓላማዋ የህዝቦቿ የጋራ ማንነት መገለጫ ነው፡፡ በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በቀዳማይ ልጅነት ልማት ዘርፍ እያከናወነች ካለችው ተግባር በዓለም አቀፍ ደረጃ ምርጥ የሚባል ተሞክሮ አግኝተናል አሉ የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዚዳንት ካሺም ሺቲማ። በምክትል ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የነፃነታችንና የሉዓላዊነታችን ምስክር የሆነውን ሠንደቅ ዓላማ ከፍ አድርገን በማክበራችን ኩራት ይሰማናል አሉ ለፋና ዲጂታል አስተያየታቸውን የሰጡ የማህበረሰብ ክፍሎች፡፡ 19ኛው ...
(ኤፍ ኤም ሲ) የሠንደቅ ዓላማ ቀንን የምናከብረው በሥነ ሥርዓት ብቻ ሳይሆን በምናስመዘግበው ስኬት ጭምር ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር። 19ኛው ...
(ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምትታወቀው ነፃነቷንና ሉዓላዊነቷን በጽኑና በተባበረ ክንዷ ከወራሪ በመጠበቅ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንቱ በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ፥ ኢትዮጵያ የምትታወቀው ነፃነቷንና ሉዓላዊነቷን በጽኑና በተባበረ ክንዷ ከወራሪ በመጠበቅ ነው ፤ የዚህም ምስጢሩ ሕዝቦቿ ለሰንደቅ ...