በዋናነት የባቡር ጣብያዎችን ለቦንብ መጠለያነት ለማዋል ዝግጅት እያደረገች የምትገኝው በርሊን ዜጎች የመኪና ማቆሚያዎቻቸውን እና በመኖርያ ቤቶቻቸው ስር የሚገኙ ምድር ቤቶችን ለአደጋ ጊዜ መጠለያነት ...
በፓኪስታን የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካን እንዲለቀቁ አደባባይ የወጡ ደጋፊዎቻቸው ከየጸጥታ ሃይሎች ጋር ተጋጭተዋል። በመቶዎች የሚቆጠሩት የካን ደጋፊዎች በሀገሪቱ ፓርላማ አቅራቢያ ያካሄዱት ...
በወቅቱ በቀረበው የ2017 በጀት ዓመት የፌደራል መንግስት መደበኛ በጀት ውስጥ 451 ቢሊዮን ብር ለመደበኛ ወጪ፣ 283.2 ቢሊዮን ብር ለካፒታል፣222.7 ቢሊዮን ብር ለክልል መንግሥታት ድጋፍ ...
በስታዲየም የተገኙት የተለያዩ ሀገራት ዜጎች፣ ታዳጊዎች እና እግርኳስ አፍቃሪዎች ቁጥር ከባህረሰላጤዋ ሀገር ጠቅላላ ህዝብ 1 ነጥብ 2 ከመቶውን ይሸፍናሉ ተብሏል። አብዛኞቹ ተመልካቾች የ21ኛው ...
የቡድን 7 አባል ሀገራት አለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት በጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ላይ ባወጣው የእስር ማዘዣ ላይ ተመሳሳይ አቋም ሊያንጸባርቁ እንደሚገባ ተነግሯል፡፡ ይህ የተባለው ...
የሱዳን ሉአላዊ የሽግግር ምክርቤት ፕሬዝደንት እና የሱዳን ጦር መሪ ጀነራል አልቡርሃን በዛሬው እለት ወደ ኤርትራ አቅንተዋል። የሽግግር ምክርቤቱ ጀነራሉ በሱዳን የእርስበርስ ጦርነት ከተጀመረ በኋላ ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬ ህዳር 17 ቀን 2017 ዓ.ም የውጭ ሀገር ገንዘቦችን የሚገዛበትን እና የሚሸጥበትን ዋጋ ይፋ ሲያደርግ ከሁለት ቀናት በፊት ያወጣውን ዋጋ አስቀጥሏል። በዚህም አንድ ...
የቀድሞ የጀርመን መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ዩክሬን የሰሜን ቃልኪዳን ጦር ድርጅትን (ኔቶ) እንዳትቀላቀል መቃወማቸው ትክክል እንደነበር ተናገሩ። በአውሮፓ ፈርጣማ ኢኮኖሚ የገነባችውን ሀገር ለ16 አመት የመሩት ሜርክል "ዩክሬን ኔቶን የመቀላቀል ሂደት በ2008 ብትጀምር ጦርነቱ አስቀድሞ ይጀመር ነበር" ብለዋል ...
በሜታ ኩባንያ ስር ያለው ግዙፉ ማህበራዊ ሚዲያ ዋትስአፕ የጽምጽ መልእክትን ወደ ጹሁፍ የሚቀይር አዲስ 'ፊቸር' ወይም አገልግሎት ማስተዋወቁ ተገልጿል። አዲሱ "ፊቸር" በተለይም የጽምጽ መልእክትን ለመስማት አስቸጋሪ በሆኑ ሁኔታዎች ውስጥ ግንኙነትን ለማቀላጠፍ እና ሰአት ለመቆጠብ ያስችላል ተብሏል። ...
ሀኪሞች አስፈላጊውን የአስክሬን ምርመራ አድርገናል ብለው መሞቱን ያረጋገጡለት የ25 አመቱ ሮሂታሽ ኩማር የተባለ ህንዳዊ ወጣት አስከሬኑ ከመቃጠሉ ጥቂት ደቂቃዎች በፊት ከሸለብታው ነቅቷል፡፡ ...
የዓለማን ቁጥር አንድ የዲፕሎማሲ ማዕከል የሆነችው ኒውዮርክ ከተማ ዝሙት መፈጸም የሚከለክለውን ህግ ሰርዛለች። ከተማዋ በ1907 ዝሙት መፈጸምን የሚከለክል ህግ ያወጣች ሲሆን ይህን ህግ ተላልፎ ...
ዩክሬን ቁልፍ የሎጅስቲክስ ማዕከል የሆነችው ፐሮቭስካ ከተማን በሩሲያ እንዳትያዝ በሚል በድንገት ሳይታሰብ ወደ ሩሲያዋ ኩርስክ ግዛት ጥቃት ከፍታ ነበር፡፡ ባሳለፍነው ነሀሴ ላይ በተጀመረው የኩርስክ ...